Telegram Group & Telegram Channel
የሙሐባ ነገር የምርጫ አይደለም። እናት በሥጋ የራቃት ልጇን የሚያስታውሳትን ነገር መዘከሯ አማራጭ የሌለው ግዳጅ ከሆነ…

ልብሱን ስታይ፣ ፎቶውን ስትመለከት፣ ፍራሹን ስትዳስስ፣ የተወለደበትን ቀን ስታስብ፣ የሞተበት ቀን ሲመጣ፣ ጓደኞቹን ስታገኝ ወ. ዘ. ተ. ልጇን ማስታወሷ፣ ስለርሱ ማውራቷ፣ ደስታውን አውጠንጥና መደሰቷ፣ ሀዘኑን አስባ ማልቀሷ የማይቀር ከሆነ. የኛውም ጉዳይ አማራጭ ያለው አይደለም ማለት ነው!

ሰው የሚወደውን አካል የሚያስታውሱ ሁኔታዎቹን ማሰቡ ቅሮት ከሌለው የሰዪዲን [ሰለላሁዐለይሂ ወሰለም] ልደት ማሰብ አማራጭ የሌለው በፍቅር ህግ የወጀበ ግዴታ ነው። ጉዳዩ ከተክሊፍ ውጪ የሆነ አስገዳጅ ነገር ነው። ሰው እንዴት የግል ህይወቱን ወሳኝ ክስተቶች ወይም የሚወዳቸውን የህይወት አጋጣሚዎች ሊረሳ ይችላል?!

እንዴታ! መወለዳቸው ያመጣልንን በረከትና ፀጋ መርሳት አንችልማ! አመስግነን የማንጨርሰው ታላቅ ስጦታ ናቸዋ! ረስተናቸው ሳይሆን የምናወሳቸው የቀልባችን ነጋሲ፣ የጌታችን ፀጋ ናቸዋ!
የምወዳችሁ ሁሉ ለተፈቃሪያችን የመውሊድ ዝክር እንኳን አደረሳችሁ!

tg-me.com/fiqshafiyamh/1372
Create:
Last Update:

BY Tofik Bahiru

Share with your friend now:
tg-me.com/fiqshafiyamh/1372

View MORE
Open in Telegram

Tofik Bahiru Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

For some time, Mr. Durov and a few dozen staffers had no fixed headquarters, but rather traveled the world, setting up shop in one city after another, he told the Journal in 2016. The company now has its operational base in Dubai, though it says it doesn’t keep servers there.Mr. Durov maintains a yearslong friendship from his VK days with actor and tech investor Jared Leto, with whom he shares an ascetic lifestyle that eschews meat and alcohol.

Tofik Bahiru from tr

Telegram Tofik Bahiru
FROM USA